ደቦ የስልክ መተግበሪያ/ Debo Contact Tracing Application

ደቦ የስልክ መተግበሪያ/ Debo Contact Tracing Application
May 31, 2020 No Comments Uncategorized Ethioadmin

ደቦ የስልክ መተግበሪያ/ Debo Contact Tracing Application
የጤና ሚኒስቴርና እና የኢትዮጲያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመተባበር ደቦ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ አዘጋጅተው አቅረበዋል፤ ይህ መተግበሪያ በኮቪድ–19 ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች ለመለየት የሚያስችል ነው።
መተግበሪያውን አውርደው ኢንስቶል (Install) ካደረጉ በኋላ ለመጠቀም ሁሌም የስልክዎን ብሉቱዝ (Bluetooth) ክፍት ማድረግ አለብን።
መተግበሪያውን አውረደው መጠቀም ይችላሉ፦

https://debo.ephi.gov.et/?fbclid=IwAR0aKR8JikSutMP3SSoviMfsU-jnpKikODIro49K_qY41oWTZWCrd5clXsg
About The Author

Leave a reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *